አቶ ላም ታንግ ቲያች

አቶ ላም ታንግ ቲያች

የጋምቤላ ከተማ መስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት

  • 0910509337
  • lametanege216@gmail.com
  • official Since Sep 17 2020
  • Official Portrait Download

follow me

የማስተርስ  ዲግሪ በአመራርና መልካም አስተዳደር  

  • በኑዌር ዞን የአምስት ወረዳዎች የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ቅርንጫፍ አስተባባሪ፣በክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የሰው ሀብት ባለሙያ፣ በዩትሊቲ የግዒ ኦፊሰር፣የክልሉ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ የመረጃና ዕቅድ ባለሙያ ፣በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ሙያ ፣ርዕሰ መስተዳደርሩ የኢኮኖሚና ታክስ ጉዳዮች አማካሪ በመሆን ያገለገሉ ሲሆን አሁን  ደግሞ የጋምቤላ ከተማ መስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡